ዮሐንስ 10:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አይሁድ ሊወግሩት ደግመው ድንጋይ አነሡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 አይሁድ ሊወግሩት እንደ ገና ድንጋይ አነሡ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በዚህ ጊዜ አይሁድ ኢየሱስን ለመውገር እንደገና ድንጋይ አነሡ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ዳግመኛም አይሁድ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 አይሁድ ሊወግሩት ደግመው ድንጋይ አነሡ። See the chapter |