Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዮሐንስ 1:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፤ ጨለማም አላሸነፈውም።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማውም አላሸነፈውም።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ብርሃን በጨለማ ያበራል፤ ጨለማም ብርሃንን አያሸንፈውም።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ብር​ሃ​ንም በጨ​ለማ ያበ​ራል፤ ጨለ​ማም አላ​ገ​ኘ​ውም።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።

See the chapter Copy




ዮሐንስ 1:5
10 Cross References  

ፍጥረታዊ ሰው ግን የእግዚአብሔርን መንፈስ ነገር አይቀበለውም፤ ይህ ለእርሱ ሞኝነት ነው፥ ምክንያቱም በመንፈስ የሚመረመር ነውና፥ ሊያውቀው አይችልም።


በዓለም ነበረ፤ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፤ ዓለም ግን አላወቀውም።


እግዚአብሔርን ለማወቅ ስላልፈለጉ እግዚአብሔር ተገቢ ያልሆነውን ነገር እንዲያደርጉ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤


“እናንት አላዋቂዎች፥ እስከ መቼ አላዋቂነት ትወድዳላችሁ? ፌዘኞችም ፌዝን ይፈቅዳሉ? ሞኞችም እውቀትን ይጠላሉ?


መብራትን አብርተው በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል እንጂ ከዕንቅብ በታች አያኖሩትም፤ በቤትም ላሉት ሁሉ ያበራል።


Follow us:

Advertisements


Advertisements