ዮሐንስ 1:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፤ ነገር ግን የገዛ ወገኖቹ አልተቀበሉትም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ወደ ራሱ ወገኖች መጣ፤ የገዛ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ወደ ወገኖቹ መጣ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ወደ ወገኖቹ መጣ፤ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም። See the chapter |