ኢዩኤል 2:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፥ እንደ ፈረሶችም ይሮጣሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፤ እንደ ጦር ፈረስም ይጋልባሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 መልካቸው ፈረስ ይመስላል፤ ግልቢያቸውም እንደ ጦር ፈረስ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፤ እንደ ፈረሶችም ይሮጣሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፥ እንደ ፈረሶችም ይሮጣሉ። See the chapter |