ኢዮብ 9:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ፀሐይን ያዝዛታል፥ አትወጣምም፥ ከዋክብትንም ያትማል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ፀሓይን ያዝዛታል፤ አትወጣምም፤ ከዋክብትንም በማኅተም ያሽጋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ፀሐይ እንዳትወጣ ሊያደርግ ይችላል፤ ከዋክብትም እንዳያበሩ ያደርጋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ፀሐይን ያዝዛታል፥ አትወጣምም፤ ከዋክብትንም ያትማል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ፀሐይን ያዝዛታል፥ አትወጣምም፥ ከዋክብትንም ያትማል። See the chapter |