ኢዮብ 8:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከቦታው ቢጠፋ፦ አላየሁህም ብሎ ይክደዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ከስፍራው ሲወገድ ግን፣ ያ ቦታ ‘አይቼህ አላውቅም’ ብሎ ይክደዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 አንድ ሰው ከቦታው ቢነቅለው የነበረበት ቦታ አይታወቅም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ቦታው ቢውጠው፦ እንደዚህ ያለ አላየሁም ብሎ ይክደዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ከቦታው ቢጠፋ፦ አላየሁህም ብሎ ይክደዋል። See the chapter |