ኢዮብ 8:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ተስፋው ይቈረጣል፥ መተማመኛው እንደ ሸረሪት ቤት ይሆናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 መተማመኛው ቀጭን ክር፣ ድጋፉም የሸረሪት ድር ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንደ ሸረሪት ድር በሚበጠስ ነገር ይታመናሉ፤ ተስፋ የሚያደርጉበት ነገር እንኳ ቢኖር በቀላሉ ይጠፋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ቤቱም ያለ ነዋሪ ይቀራል፥ ማደሪያውም የሸረሪት ድር ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ተስፋው ይቈረጣል፥ እምነቱም እንደ ሸረሪት ቤት ይሆናል። See the chapter |