Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ኢዮብ 8:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 “በውኑ ደንገል ረግረግ በሌለበት መሬት ይበቅላልን? ወይስ ቄጠማ ውኃ በሌለበት ቦታ ይለመልማልን?

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ደንገል ረግረግ በሌለበት ስፍራ ይበቅላልን? ቄጠማስ ውሃ በሌለበት ይለመልማልን?

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 በውኑ ረግረግ ባልሆነ ቦታ ደንገል ይበቅላልን? ውሃስ በሌለበት ቦታ ሸምበቆ ይለመልማልን?

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 “በውኑ ደን​ገል ረግ​ረግ በሌ​ለ​በት መሬት ይበ​ቅ​ላ​ልን? ወይስ ቄጠማ ውኃ በሌ​ለ​በት ቦታ ይለ​መ​ል​ማ​ልን?

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 በውኑ ደንገል ረግረግ በሌለበት መሬት ይበቅላልን? ወይስ ቄጠማ ውኃ በሌለበት ቦታ ይለመልማልን?

See the chapter Copy




ኢዮብ 8:11
5 Cross References  

ደግሞም ልትሸሽገው ባልቻለች ጊዜ፥ የደንገል ሣጥን ለእርሱ ወስዳ ዝፍትና ቅጥራን ለቀለቀችው፤ ሕፃኑንም እዚያ ውስጥ አስገባችው፥ በወንዝም ዳር ባለ በቄጠማ ውስጥ አስቀመጠችው።


እነሆ መልካቸው ያማረ፥ ሥጋቸው የወፈረ ሰባት ላሞች ከወንዙ ወጥተው በወንዙ ዳር የበቀለውን ሣር ይበሉ ጀመር።


እነርሱ የሚያስተምሩህና የሚነግሩህ፥ ቃልንም ከልባቸው የሚያወጡ አይደሉምን?”


ገና ሲለመልም ሳይቀጠፍም፥ ከአትክልት ሁሉ በፊት ይደርቃል።


Follow us:

Advertisements


Advertisements