ኢዮብ 7:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሰው ምንድነው ታከብረው ዘንድ፥ ልብህንስ ትጥልበት ዘንድ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “ከፍ ከፍ ታደርገው ዘንድ፣ ልብህንም ትጥልበት ዘንድ ሰው ምንድን ነው? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “ግምት ትሰጠው ዘንድና ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሰው ምንድን ነው? ከፍ ከፍ ታደርገው ዘንድ፥ ልቡናውንም ትጐበኘው ዘንድ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ሰው ምንድር ነው ታከብረው ዘንድ፥ ልብህንስ ትጥልበት ዘንድ፥ See the chapter |