Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ኢዮብ 7:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 አንተ በሕልም ታስፈራራኛለህ፥ በራእይም ታስደነግጠኛለህ፥

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 አንተ በሕልም ታስፈራራኛለህ፤ በራእይም ታስደነግጠኛለህ፤

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 አንተ ግን በሕልም ታስፈራኛለህ፤ በቅዠትም ታስደነግጠኛለህ።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 አን​ተም በሕ​ልም ታስ​ፈ​ራ​ራ​ኛ​ለህ፥ በራ​እ​ይም ታስ​ደ​ነ​ግ​ጠ​ኛ​ለህ፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 አንተ በሕልም ታስፈራራኛለህ፥ በራእይም ታስደነግጠኛለህ፥

See the chapter Copy




ኢዮብ 7:14
10 Cross References  

በነጋታውም ፈርዖን መንፈሱ ታወከበት፤ ስለዚህ በግብጽ አገር ያሉትን አስማተኞችና ጥበበኞች በሙሉ አስጠርቶ ሕልሞቹን ነገራቸው፥ ይሁን እንጂ ሕልሞቹን ሊተረጉምለት የቻለ አንድም ሰው አልተገኘም።


እርሱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ሳለ፥ ሚስቱ “በእርሱ ምክንያት ዛሬ በሕልም ብዙ ተሠቃይቻለሁና በዚያ ጻድቅ ላይ ምንም እንዳታደርግ” ስትል ላከችበት።


ተዘልዬ አልተቀመጥሁም፥ አልተማመንሁም፥ አላረፍሁም፥ ነገር ግን መከራ መጣብኝ።”


በተኛሁ ጊዜ፦ መቼ እነሣለሁ? እላለሁ። ሌሊቱ ግን ይረዝማል፥ እስኪ ነጋ ድረስም እገለባበጣለሁ።


እኔም፦ አልጋዬ ያጽናናኛል፥ መኝታዬም የኀዘን እንጉርጉሮዬን ያቀልልኛል ባልሁ ጊዜ፥


ከዚህ ሥጋ ይልቅ ነፍሴ መታነቅንና ሞትን መረጠች።


Follow us:

Advertisements


Advertisements