ኢዮብ 6:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? ምላሴ የተንኰልን ቃና መለየት አይችልምን?” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ክፋት በአንደበቴ አለን? አፌስ ተንኰልን መለየት አይችልምን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? አፌስ ተንኰልን ይለይ ዘንድ አይችልምን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በአንደበቴ በደል የለምና አፌ ጕሮሮዬም ጥበብን ይናገራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? አፌስ ተንኰልን ይለይ ዘንድ አይችልምን? See the chapter |