ኢዮብ 6:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በረዶ በሟሟ ጊዜ ወንዙ ይደፈርሳል፤ ዐመዳይም በቀለጠ ጊዜ ይሞላል፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ወንዞቹ በክረምት ወራት በበረዶ ተሞልተው ይሸፈናሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያከብሩኝ የነበሩ እነዚያ፥ አሁን እንደ በረዶና እንደ ረጋ አመዳይ ሆኑብኝ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥ See the chapter |