ኢዮብ 5:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ችግር ከትቢያ አይመጣም፥ መከራም ከመሬት አይበቅልም፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ችግር ከምድር አይፈልቅም፤ መከራም ከመሬት አይበቅልም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ችግር ከዐፈር አይነሣም፤ መከራም ከመሬት አይበቅልም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ችግር ከምድር አይወጣምና፥ መከራም ከተራሮች አይበቅልምና፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ችግር ከትቢያ አይመጣም፥ መከራም ከመሬት አይበቅልም፥ See the chapter |