ኢዮብ 5:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በጥፋት አደጋና በራብ ላይ ትስቃለህ፥ የምድረ በዳ አራዊትንም አትፈራም፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በጥፋትና በራብ ላይ ትሥቃለህ፤ የምድርንም አራዊት አትፈራም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 የኀያላን አጥቂነትና ራብ አያስደነግጡህም፤ የምድርንም አራዊት አትፈራም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በኃጥኣንና በዐመጸኞች ላይ ትስቅባቸዋለህ፤ ከምድረ በዳ አራዊትም አትፈራም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በጥፋትና በራብ ላይ ትስቃለህ፥ ከምድረ በዳ አራዊትም አትፈራም፥ See the chapter |