ኢዮብ 5:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ድሀውን ከአፋቸው ሰይፍ አንዲሁም ከኃያላን እጅ ያድነዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ድኻውን ከአፋቸው ሰይፍ፣ ከኀይለኛውም እጅ ያድነዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ድኾችን ከጠላቶቻቸው ሰይፍ ያድናቸዋል፤ ችግረኞችንም ከጨቋኞች እጅ ነጻ ያወጣቸዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በጦርነት ይጠፋሉ፤ ደካማውም ከኀያሉ እጅ ያመልጣል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ድሀውንም ከአፋቸው ሰይፍ ከኃያሉም እጅ ያድነዋል። See the chapter |