ኢዮብ 5:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 “አሁንም ተጣራ፥ የሚመልስልህ አለን? ከቅዱሳንስ ወደማናቸው ትዞራለህ? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 “እስኪ ተጣራ፤ የሚመልስልህ አለን? ከቅዱሳንስ ወደ ማንኛው ዘወር ትላለህ? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “ኢዮብ ሆይ! መልስ የሚሰጥህ ሰው ብታገኝ እስቲ ተጣራ፤ ርዳታ ይሰጥህ ዘንድ ከመላእክቱ ወደ ማንኛው ትመለከታለህ? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “አሁንም የሚመልስልህ ካለ ጥራ፥ ከቅዱሳን መላእክትም የምታየው ካለ? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አሁንም ጥራ፥ የሚመልስልህ አለን? ከቅዱሳንስ ወደማናቸው ትዞራለህ? See the chapter |