ኢዮብ 41:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የውጪ ልብሱን ማን ይገፋል? በጥንድ መንጋጋውስ ውስጥ ማን ይገባል? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንደ ወፍ አልምደኸው ከርሱ ጋራ ልትጫወት ትችላለህ? ወይስ ለሴት አገልጋዮችህ መጫወቻነት ታስረዋለህን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እንደ ወፍ እርሱን ልታለማምድ ትችላለህን? ወይስ ሴቶች ልጆችህን እንዲያጫውት አስረህ ታኖረዋለህን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የፊቱንስ ደጆች የሚከፍት ማን ነው? በጥርሶቹ ዙሪያም ግርማ አለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 የውጪ ልብሱን ማን ይገፋል? በጥንድ መንጋጋውስ ውስጥ ማን ይገባል? See the chapter |