ኢዮብ 41:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ያለ ፍርሃት የተፈጠረ፥ እንደ እርሱ ያለ በምድር ላይ የለም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እርሱ በተነሣ ጊዜ፣ ኀያላን ይርዳሉ፤ በሚንቀሳቀስበትም ጊዜ ወደ ኋላ ያፈገፍጋሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ይህ አውሬ በሚነሣበት ጊዜ ኀያላን እንኳ በፍርሃት ይርበደበዳሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከፍ ያለውን ሁሉ ይመለከታል፤ በውኃ ውስጥም ላሉ ሁሉ ንጉሥ ነው።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ያለ ፍርሃት የተፈጠረ፥ እንደ እርሱ ያለ በምድር ላይ የለም። See the chapter |