ኢዮብ 41:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የአካሉ ታችኛው ክፍል እንደ ስለታም ገል ነው፥ እንደ መዳመጫም በጭቃ ላይ ያልፋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ብርታት በዐንገቱ ውስጥ አለ፤ አሸባሪነትም በፊቱ እመር እመር ይላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 የአንገቱ ደንደስ ኀይልን የተሞላ ነው፤ የፊቱም ግርማ እጅግ አስፈሪ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ቀላይዋን እንደ ብረት ድስት ያፈላታል፤ ባሕሩም ምድረ በዳ ይመስለዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ታቹ እንደ ስለታም ገል ነው፥ እንደ መዳመጫም በጭቃ ላይ ያልፋል። See the chapter |