ኢዮብ 41:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ማንም ሊቀሰቅሰው የሚደፍር የለም፥ እንግዲህ በፊቴ መቆም የሚችል ማን ነው? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 መሰነጊያ በአፍንጫው ልታስገባ፣ ወይም ጕንጩን በሜንጦ ልትበሳ ትችላለህን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በአፍንጫው መሰነጊያ አስገብተህ መንጋጋውንም በመንጠቆ ወግተህ ልትይዘው ትችላለህን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የሚከራከረኝና በሕይወት የሚኖርስ ማን ነው? ከሰማይ በታች ያለውም ሁሉ የእኔ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ያንቀሳቅሰውም ዘንድ የሚደፍር የለም፥ እንግዲህ በፊቴ መቆም የሚችል ማን ነው? See the chapter |