ኢዮብ 40:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 “እንግዲህ እንደ ጎበዝ ወገብህን ታጠቅ፥ እጠይቅሃለሁ፥ አንተም ተናገረኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 “እንግዲህ እንደ ወንድ ወገብህን ታጠቅ፤ እኔ እጠይቅሃለሁ፤ አንተም መልስልኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 “ተነሥና እንደ ወንድ ወገብህን ታጠቅ፤ እጠይቅሃለሁ፤ አንተም መልስልኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 “እንግዲህ እንደ ወንድ ወገብህን ታጠቅ፤ እጠይቅሃለሁ፥ አንተም መልስልኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እንግዲህ እንደ ወንድ ወገብህን ታጠቅ፥ እጠይቅሃለሁ፥ አንተም ተናገረኝ። See the chapter |