ኢዮብ 40:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እስቲ እጅህን በላዩ ጫን፥ ፍልሚያውን በሚገባ ታስታውሳለህ፥ ሁለተኛም አይለምድህም።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እጅህን በላዩ ጫን፤ በአፉ የሚያደርገውን ጦርነት አስብ፥ እንግዲህም ወዲህ አትድገም፥ አላየህምን? ስለ እርሱስ የተባለውን አላደነቅህምን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እጅህን በላዩ ጫን፥ ሰልፉን አስብ፥ እንግዲህም አትድገም። See the chapter |