ኢዮብ 40:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በውኑ ቆዳውን በጦር፥ ራሱንስ በዓሣ ጦር ትሞላዋለህን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ጀልባዎች ሁሉ ቢሰበሰቡ የጅራቱን ቍርበት ሊሸከሙት አይችሉም። አጥማጆችም ራሱን በመረብ መያዝ አይችሉም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 በውኑ ቁርበቱን በጭሬ፥ ራሱንስ በዓሣ ጦር ትሞላዋለህን? See the chapter |