ኢዮብ 40:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 አጥማጆች በእርሱ ይከራከራሉን? ወይስ ነጋዴዎች ያካፋፍሉታልን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 አሕዛብ ይመገቡታልን? ወይስ የፊንቄ ሰዎች ይካፈሉታልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 አጥማጆች በእርሱ ይከራከራሉን? ወይስ ነጋዴዎች ያካፍሉታልን? See the chapter |