ኢዮብ 40:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በውኑ ወደ አንተ በእጅግ ይማጸናልን? በለሰለሰ ቃል ይናገርሃልን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በውኑ ወደ አንተ እጅግ ይለምናልን? በጣፈጠ ቃልስ ይናገርሃልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በውኑ ወደ አንተ እጅግ ይለምናልን? በጣፈጠስ ቃል ይናገርሃልን? See the chapter |