ኢዮብ 40:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ወይስ ስናጋ በአፍንጫው ታደርጋለህን? ወይስ በችንካር መንጋጋውን ትበሳለህን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ወይስ ስናጋ በጕንጩ ታደርጋለህን? ወይስ በችንካር ከንፈሩን ትበሳለህን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ወይስ ስናጋ በአፍንጫው ታደርጋለህን? ወይስ በችንካር ጕንጩን ትበሳለህን? See the chapter |