ኢዮብ 40:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በውኑ አዞውን በመንጠቆ ታወጣለህን? ምላሱንስ በገመድ ታስረዋለህን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 “በውኑ ዘንዶውን በመቃጥን ታወጣለህን? በአፍንጫውስ ገመድ ታስራለህን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 በውኑ አዞውን በመቃጥን ታወጣለህን? ምላሱንስ በገመድ ታስረዋለህን? See the chapter |