ኢዮብ 40:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ዐይኖቹ እያዩ ይያዛልን? አፍንጫውስ በወጥመድ ይበሳልን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ዐይኑን ሸፍነህ ልትይዘው፣ አጥምደህም አፍንጫውን ልትበሳ ትችላለህ? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ዐይኑን በማጥፋትና አፍንጫውን በመሰነግ፥ ጒማሬን ሊይዘው የሚችል ማነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ዐይኑ እያየ በገመድ ይያዛልን? አፍንጫውስ ይበሳልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ዓይኖቹ እያዩ ይያዛልን? አፍንጫውስ በወጥመድ ይበሳልን? See the chapter |