ኢዮብ 40:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በዚያን ጊዜም ቀኝ እጅህ ልታድንህ እንደምትችል እኔ ደግሞ እመሰክርልሃለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እኔም ቀኝ እጅህ እንደምታድንህ፣ በዚያ ጊዜ አረጋግጬ እቀበላለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ከዚያ በኋላ እኔም በተራዬ በራስህ ኀይል ድልን እንደምትቀዳጅ እመሰክርልሃለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በዚያን ጊዜ ቀኝ እጅህ ታድንህ ዘንድ እንድትችል፥ እኔ ደግሞ እመሰክርልሃለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በዚያን ጊዜም ቀኝ እጅህ ታድንህ ዘንድ እንድትችል እኔ ደግሞ እመሰክርልሃለሁ። See the chapter |