Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ኢዮብ 4:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 እርሱም ቆመ፥ መልኩን ግን ለመለየት አልቻልሁም፥ ምሳሌም በዓይኔ ፊት ነበረ፥ ዝምታም ነበር፥ ድምፅም ሰማሁ፦

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 እርሱም ቆመ፣ ምን እንደ ሆነ ግን መለየት አልቻልሁም፤ አንድ ቅርጽ በዐይኔ ፊት ነበረ፤ በእርጭታ ውስጥ እንዲህ የሚል ድምፅ ሰማሁ፤

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 በዚያም አንድ ነገር ቆሞ አየሁ፤ ትኲር ብዬ ብመለከትም ምን እንደ ሆነ ለማወቅ አልቻልኩም። ከዚያ በኋላ ጸጥ ካለው ስፍራ እንዲህ የሚል ድምፅ ሰማሁ፦

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ተነ​ሣሁ፤ ነገር ግን አላ​ወ​ቅ​ሁም፥ ተመ​ለ​ከ​ትሁ፥ በዐ​ይ​ኖ​ቼም ፊት መልክ አል​ነ​በ​ረም። ነገር ግን ጥላን አያ​ለሁ፤ ድም​ፅ​ንም እሰ​ማ​ለሁ፦

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 እርሱም ቆመ፥ መልኩን ግን ለመለየት አልቻልሁም፥ ምሳሌም በዓይኔ ፊት ነበረ፥ የዝምታ ድምፅ ሰማሁ፦

See the chapter Copy




ኢዮብ 4:16
3 Cross References  

ከምድሪቱም ነውጥ በኋላ እሳት መጣ፤ ጌታ ግን በእሳት ውስጥ አልነበረም፤ ከእሳቱም በኋላ የሹክሹክታ ድምፅ ተሰማ።


መንፈስም በፊቴ አለፈ፥ የሥጋዬ ጠጉር ቆመ።


‘በውኑ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ሊሆን፥ ወይስ ሰው በፈጣሪው ፊት ሊነጻ ይችላልን?


Follow us:

Advertisements


Advertisements