ኢዮብ 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መንፈስም በፊቴ አለፈ፥ የሥጋዬ ጠጉር ቆመ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 መንፈስ ሽው ብሎ በፊቴ ዐለፈ፤ የገላዬም ጠጕር ቆመ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የነፋስ ሽውታ በፊቴ ላይ አለፈ፤ ከድንጋጤ የተነሣ ጠጒሬ ተንጨፍርሮ ቆመ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መንፈሴም በፊቴ ዐለፈ፥ ሥጋዬም፥ ጠጕሬም ተቈጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 መንፈስም በፊቴ አለፈ፥ የሥጋዬ ጠጕር ቆመ። See the chapter |