ኢዮብ 4:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ድንጋጤ ወደቀብኝ፥ እንዲሁም መንቀጥቀጥ አጥንቶቼን ሁሉ ተነዋወጡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ፍርሀትና መንቀጥቀጥ ያዘኝ፤ ዐጥንቶቼም ሁሉ ተናወጡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ፍርሀትና መርበድበድ ይዞኝ፥ አጥንቶቼ ሁሉ እንዲንቀጠቀጡ አደረገ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ድንጋጤና መንቀጥቀጥ ያዙኝ፤ አጥንቶቼም ሁሉ እጅግ ተነዋወጡ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 አጥንቴን ሁሉ ያናወጡ ድንጋጤና መንቀጥቀጥ ወደቁብኝ። See the chapter |