ኢዮብ 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ለእኔም በምሥጢር ቃል መጣልኝ፥ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ቃል በምስጢር መጣልኝ፤ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ከዕለታት አንድ ቀን ምሥጢራዊ መልእክት ወደ እኔ መጣ፤ ይህንንም መልእክት በሹክሹክታ ሰማሁት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ነገር ግን አንተ አንዳች እውነት አድርገህ ቢሆን ኖሮ፥ ይህ ሁሉ ባልደረሰብህም ነበር። በእኔ ዘንድ ነገር ይነሣል፤ ዦሮዬም ከእርሱ ድምፅን ትሰማለች፤ ጥንቱን የነገረኝን አላምነውምን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ለእኔም በምሥጢር ቃል መጣልኝ፥ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች። See the chapter |