ኢዮብ 39:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ይንበረከካሉ፥ ልጆቻቸውንም ይወልዳሉ፥ ከምጣቸውም ያርፋሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ተንበርክከው ይወልዳሉ፤ ከምጣቸውም ጣር ይገላገላሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ተንበርክካ በማማጥ ግልገሎችዋን የምትወልደው መቼ እንደ ሆነ ታውቃለህን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ልጆቻቸውንስ ያለ ፍርሃት አሳድገሃልን? መከራቸውንስ አስወግደሃልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይንበረከካሉ፥ ልጆቻቸውንም ይወልዳሉ፥ ከምጣቸውም ያርፋሉ። See the chapter |