ኢዮብ 39:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በውኑ ጭልፊት የሚያንዣብበው፥ ክንፎቹንስ ወደ ደቡብ የሚዘረጋው በአንተ ጥበብ ነውን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 “ጭልፊት የሚበርረው፣ ክንፎቹንም ወደ ደቡብ የሚዘረጋው፣ በአንተ ጥበብ ነውን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 በውኑ ጭልፊት የሚያንዣብበው፥ ክንፎቹንም ወደ ደቡብ የሚዘረጋው በአንተ ጥበብ ነውን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 “በውኑ ከጥበብህ የተነሣ ጭልፊት ያንዣብባልን? ወይስ ክንፎቹን ወደ ደቡብ ይዘረጋልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 በውኑ ከጥበብህ የተነሣ ጭልፊት ያንዣብባልን? ወይስ ክንፎቹን ወደ ደቡብ ይዘረጋልን? See the chapter |