ኢዮብ 39:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በነውጥና በቁጣ መሬትን ይውጣል፥ የመለከትም ድምፅ ቢሰማ አይቆምም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 በወኔ መሬቱን እየጐደፈረ ወደ ፊት ይሸመጥጣል፤ የመለከት ድምፅ ሲሰማ ያቅበጠብጠዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 እምቢልታው ሲነፋ ሲቃ ይዞአቸው በጭካኔና በቊጣ ወደ ጦር ሜዳ ይሸመጥጣሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በቍጣውም መሬትን ያጠፋል፤ የመለከትም ድምፅ እስከሚሰማው አያምንም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በጭካኔና በቍጣ መሬትን ይውጣል፥ የመለከትም ድምፅ ቢሰማ አይቆምም። See the chapter |