ኢዮብ 39:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እንደ አንበጣስ ታፈናጥረዋለህን? ግርማዊ ማንኰራፋቱ እጅግ ያስፈራል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እንደ አንበጣ የምታስዘልለው አንተ ነህን? የማንኰራፋቱም ገናናነት አስፈሪ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እንደ አንበጣ እየዘለሉ በማንኮራፋት ሰውን እንዲያስደነግጡ የምታደርጋቸው አንተ ነህን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በፍጹም የጦር መሣሪያ አስጊጠኸዋልን? እምቢያውንስ በብርታት የከበረ አድርገኸዋልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እንደ አንበጣስ አፈናጠርኸውን? የማንኰራፋቱ ክብር የሚያስፈራ ነው። See the chapter |