ኢዮብ 39:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ምንም እንኳን እንደ ሸመላ ባትበርም፥ የሰጐን ክንፍ በደስታ ይንቀሳቀሳል፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “ሰጎን ክንፎቿን በደስታ ታራግባለች፤ ነገር ግን እንደ ሽመላ ላባዎች ሊሆኑ አይችሉም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 “ሰጎን ክንፎችዋን በፍጥነት ትዘረጋለች፤ ነገር ግን እንደ ሸመላ አትበርም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 “ሰጎን ክንፍዋን በደስታ ታንቀሳቅሳለች፥ በፀነሰችም ጊዜ ልትበላ ትመኛለች፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 የሰጐን ክንፍ በደስታ ይንቀሳቀሳል፥ ነገር ግን ክንፉና ላባው ጭምተኛ ነውን? See the chapter |