ኢዮብ 38:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ደመናውን ልብሱ፣ ጨለማንም መጠቅለያው አደረግሁለት፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ባሕርን በደመና የጋረድኩ በድቅድቅ ጨለማም የሸፈንኩ እኔ ነኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ደመናውን ልብስ አደረግሁላት። በጭጋግም ጠቀለልኋት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥ See the chapter |