ኢዮብ 38:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 በውስጡስ ጥበብን ያኖረ፥ ለሰውስ ልብ ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ለልብ ጥበብን፣ ለአእምሮም ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ለልብ ጥበብን ለአእምሮስ ማስተዋልን የሰጠ ማነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ለሴቶች የፈትልን ጥበብና የተለያዩ የጥልፍ ሥራዎችን ዕውቀት ማን ሰጠ? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 በውስጡስ ጥበብን ያኖረ፥ ለሰውስ ልብ ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው? See the chapter |