ኢዮብ 38:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 መብረቆች ሄደው፦ ‘እነሆ፥ እዚህ አለን’ ይሉህ ዘንድ፥ ልትልካቸው ትችላለህን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 መብረቆችን መስደድ ትችላለህ? እነርሱስ፣ ‘እነሆ፤ እዚህ አለን’ ይሉሃል? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 መብረቅ በአንተ ትእዛዝ ይበርቃልን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 መብረቁን ትልከዋለህን? እርሱስ ይሄዳልን? ደስታህስ ምንድን ነው ይልሃልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 መብረቆች ሄደው፦ እነሆ፥ እዚህ አለን ይሉህ ዘንድ፥ ልትልካቸው ትችላለህን? See the chapter |