ኢዮብ 38:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በውኑ ለዝናብ አባት አለውን? ወይም የጠልን ነጠብጣብ የወለደ ማን ነው? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ዝናብ አባት አለውን? የጤዛን ጠብታ ማን ወለደው? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ዝናብንና ጤዛን የሚያስገኝ ማነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የዝናብ አባቱ ማን ነው? ወይስ የጠልን ነጠብጣብ የወለደ ማን ነው? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 በውኑ ለዝናብ አባት አለውን? ወይስ የጠልን ነጠብጣብ የወለደ ማን ነው? See the chapter |