ኢዮብ 38:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25-26 ባድማውንና ውድማውን እንዲያጠግብ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ለዝናብ መውረጃን፣ ለመብረቅም መንገድን ያበጀ ማን ነው? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 “ለዝናብ መውረጃን ያዘጋጀለት፥ ነጐድጓድ ለተቀላቀለበት ውሽንፍርም መንገድ ያበጀለት ማነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ለኀይለኛው ዝናብ መውረጃውን፥ ወይስ ለሚያንጐዳጕደው መብረቅ መንገድን ያዘጋጀ ማንነው? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25-26 ባድማውንና ውድማውን እንዲያጠግብ፥ See the chapter |