ኢዮብ 37:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 አሁንም ነፋስ አልፎ ካጠራቸው በኋላ፥ ሰው በሰማያት የሚበራውን ብርሃን ሊመለከት አይችልም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እንግዲህ ነፋስ ሰማያትን ካጠራ በኋላ፣ እጅግ የምታበራዋን ፀሓይ፣ ሊመለከት የሚችል የለም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 “ነፋሱ ደመናውን ከሰማይ ላይ በገፈፈው ጊዜ ማንም ፀሐይን ትኲር ብሎ መመልከት አይችልም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 “ብርሃን ለሁሉ የሚታይ አይደለም ብርሃን በእርሱ ዘንድ በደመና ውስጥ ሆኖ ከሩቅ በሰማያት ያበራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 አሁንም ነፋስ አልፎ ካጠራቸው በኋላ፥ ሰው በሰማያት የሚበራውን ብርሃን ሊመለከት አይችልም። See the chapter |