ኢዮብ 34:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ምላስ መብልን እንደሚያጣጥም፥ ጆሮም ቃላትን ይለያልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ምላስ ምግብን አጣጥሞ እንደሚለይ፣ ጆሮም የንግግርን ለዛ ለይቶ ያውቃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የምግብ ጣዕም በምላስ እንደሚታወቅ፥ ንግግርም በጆሮ ይለያል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ጆሮ ቃልን ትለያለችና፥ ጕሮሮም የመብልን ጣዕም ይለያል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ትናጋ መብልን እንደሚቀምስ፥ ጆሮ ቃልን ትለያለችና። See the chapter |