ኢዮብ 33:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ‘እኔ ንጹሕ ነኝ፥ በደል የለብኝም፤ ያለ እንከን ነኝ፥ ኃጢአትም የለብኝም፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ‘ኀጢአት የሌለብኝ ንጹሕ ነኝ፤ ከበደል ነጻ ነኝ፤ እድፈትም የለብኝም፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 አንተ ስትናገር ‘በደልና እንከን የሌለብኝ፥ ከኃጢአት ንጹሕ የሆንኩ፥ ነጻ ነኝ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እኔ ንጹሕ ነኝ፥ አልበደልሁምና፤ እኔ ጻድቅ ነኝ፥ ኀጢአትንም አልሠራሁም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 እኔ ያለ መተላለፍ ንጹሕ ነኝ፥ ያለ ነውር ነኝ፥ ኃጢአትም የለብኝም፥ See the chapter |