| ኢዮብ 33:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነሆ፥ ግርማዬ አያስፈራህም፥ እኔም አልጫንህም።”See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እኔን መፍራት የለብህም፤ እጄም ሊከብድብህ አይገባም።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እኔን መፍራት አይገባህም፤ እኔ ተጽዕኖ ላሳድርብህ አልችልም።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም።See the chapter |