ኢዮብ 33:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ይቻልህ እንደሆነ መልስልኝ፥ የምትለውን አዘጋጅተህ በፊቴ ቁም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የምትችል ከሆነ መልስልኝ፤ ተዘጋጅተህም በፊቴ ቁም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “የምትችል ከሆነ ለንግግሬ መልስ ስጠኝ፤ ክርክሮችህን አመቻችተህ ቆመህ ተከራከረኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዚህ ነገር ልትመልስልኝ ትችል እንደ ሆነ ታገሠኝ፥ እኔም እነግርሃለሁ፤ አንተም መልስልኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ይቻልህ እንደ ሆነ መልስልኝ፥ ቃልህንም አዘጋጅተህ በፊቴ ቁም። See the chapter |