ኢዮብ 33:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቃሎቼ የልቤን ቅንነት ያሳያሉ፥ ከንፈሮቼም የሚያውቁትን በቅንነት ይናገራሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ቃሌ ከቅን ልብ ይወጣል፤ ከንፈሬም የማውቀውን በትክክል ይናገራል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ቃሎቼ የልቤን ቅንነት ይገልጣሉ፤ ምላሶቼም እውነቱን ይናገራሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ልቤም ንጹሕ ነገርን ያስባል፥ የከንፈሮችም ማስተዋል ንጹሕ ነገርን ይመረምራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ቃሌ የልቤን ቅንነት ያወጣል፥ ከንፈሮቼም የሚያውቁትን በቅንነት ይናገራሉ። See the chapter |