ኢዮብ 32:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በማንም ሰው ፊት ግን አላደላም፥ ማንንም አላቈላምጥም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ለማንም አላደላም፤ ሰውንም አላቈላምጥም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በዚህ ጉዳይ ለማንም አላደላም፤ ማንንም አላቆላምጥም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ከሰው የተነሣ አላፍርምና፥ ከሟች ሰውም የተነሣ አላፈገፍግምና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ለሰው ፊት ግን አላደላም፥ ሰውንም አላቈላምጥም። See the chapter |